
በኢትዮጰያ አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር ተሾመ
የ47 ዓመቱ ኦቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ በአረካ ከተማ ነው የተወለዱት።
የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም እዚያው ተከታትለው ከፍተኛ ውጤት በማምጣት አዲስ አበባ
ዩኒቨርሲቲ ገብተዋል። በ1980 ዓመተምህረትም ከዩኒቨርሲቲው በምህንድስና የባችለር ደግሪያቸውን በከፍተኛ ማዕረግ ተመርቀው ተቀብለዋል ።
ገና በወጣትነት ዘመናቸው የያኔውን የአርባምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በረዳት ...