Till Tema modersmål

Tema modersmål - amhariska

amhariska

ማስታወቅያ

ቆሻሻ በየመንገዱ መጣል የሚያስቀጣ ሊሆን ነው

Skriv ut

በስዊድን በየመንገዱ ቆሻሻ መጣልን የሚከለክል አዲስ ህግ ወጣ

skrpበየመንገዱ እንደ ሙዝ ልጣጭ፣ የለስላሳ ቆርቆሮ እና ጠርሙስ የመሳሰሉትን መጣል ውድና በቀጥታ 800 skrቀጣ ይሆናል። ይህ አዲስ ህግ ከሰኔ 8, 2003 / (ሰኔ 1, 2011 እኢአ) ተግባራዊ ይሆናል። ለዚህ ህግ መውጣት ምክንያቱ የሲንጋፖር ተሞክሮ ነው።

በበለጠ ለማንበብ ከዚህ በታች ይጫኑ
Dyrt att kasta bananskal på gatan

 

Modersmålsvecka

Skriv ut

አለም አቀፍ የትውልድ ቋንቋ ቀን

Temamodersml_1

አለም አቀፉ የትውልድ ቋንቋ ቀን በ21 februari 2011 እኢአ በአለም ዙርያ ይከበራል። አላማውም ለባህል እድገትና ለቋንቋዎች እውቅናን ለመስጠት ሲሆን። በተባበሩት መንግስታት UNESCO በመባል በሚታወቀው ክፍል ለትውልድ ቋንቋ እውቅና በ1999 ሲሰጥ በ2008 ደግሞ የትውልድ ቋንቋ ቀን በ 21 februari እኢአ እንዲከበር ውሳኔ ተላልፏል።

የትውልድ ቋንቋም እውቅናን ያገኘው በ1952 እኢአ በባንግላዴሽ በቀድሞው የምስራቅ ፓኪስታን በዳንካ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች በተነሳው እንቅስቃሴ ነው። በቤንጋሊ ቋንቋ ምክንያት ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ለቆሰሉና ህይወታቸው ላጡ ተማሪዎች መታሰብያነት ነው።

 

የትውልድ ቋንቋ ቀን

Skriv ut

አለም አቀፍ የትውልድ ቋንቋ ቀን በ21 februari 2011 በ(lilliholmen) መምህራንና ተማሪዎች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ ተከበረ።

Modersmldag1

Modersmldagen_3

Modersmldag2