ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ

እጅግ የተከበሩት የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ባደረባቸው ህመም ምክንያት አረፉ። በህይወት ዘመናቸው በሰሯቸው ስራዎች በርከት ያሉ ሽልማቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ የተሸለሙ ሲሆን በአለማችን የህይወት ታሪካቸው ከየአገራቸው ሰንደቅ አላማ ጋር ወደ ጨረቃ በመወሰድ ከተቀበረላቸው የአለማችን ሁለት መቶ እውቅ መሪዎች እና ሊቃውንቶች አንዱ ነበሩ።
አፈወርቅ ተክሌሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ
እጅግ የተከበሩት የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ባደረባቸው ህመም ምክንያት አረፉ። በህይወት ዘመናቸው በሰሯቸው ስራዎች በርከት ያሉ ሽልማቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ የተሸለሙ ሲሆን በአለማችን የህይወት ታሪካቸው ከየአገራቸው ሰንደቅ አላማ ጋር ወደ ጨረቃ በመወሰድ ከተቀበረላቸው የአለማችን ሁለት መቶ እውቅ መሪዎች እና ሊቃውንቶች አንዱ ነበሩ። |
||
|
||
|
Fler artiklar...
|
||