Skriv ut

on .

የ2011 መምህራን አገር አቀፍ ስብሰባ

የአመቱ አገር አቀፍ የአማርኛ መምህራን ስብሰባ በማርዬሀምን(Mariehamn) በ2011/05/16 በጥሩ ሁኔታ ተከናውኗል።

በስብሰባው ላይ ወደ 14 የሚሆኑ መምህራኖች ከመላው የስዊድን ክፍል የተገኙ ሲሆን በተለያዩ ነጥቦችም ላይ ተወያይተዋል።

Skriv ut

on .

አመታዊው ስብሰባ

አመታዊው የመምህራን ስብሰባ በስቶኮልም 2009/10/02-03 ተካሄደ። በዚህ ስብሰባ 19
ተካፋዮች የተገኙ ሲሆን ዝርዝር ዘገባውም በቅርቡ በሰፊው ይለቀቃል።

canakkale coklu pagerank sorgulama seo canakkale vergi mevzuati bagimsiz denetim vergi mevzuatı web security engelliler teknoloji sgk bagimsiz denetim bagimsiz denetim sorgulama internet security mevzuat vergi ve sgk mevzuati canakkale canakkale balik tutma search emeklilik kanunlar sira bulucu