Till Tema modersmål

Tema modersmål - amhariska

amhariska

አማርኛ መልመጃዎች

ፊደል መልመጃ

Skriv ut

ፊደል መልመጃ

መልመጃ አንድ

መልመጃ ሁለት

መልመጃ ሶስት

 

የሚያስደስተኝ ነገር

Skriv ut

የሚያስደስተኝ ነገር

እኔ በቤተሰቦቼ ደስ ይለኛል።

እነሱ በጣም ይጠቅሙኛል።

በሚያስፈልገኝ ማናቸውም ነገር ሁሉ ምንጊዜም ከእኔ ጋር ናቸው።

ቤተሰቦቼ ለእኔ እንደ ጓደኞቼም ናቸው።

Läs mer...
 

ሳይንስ እና ቴክኒክ

Skriv ut

 ሳይንስ/ቴክኒክ

ኤኮኖሚ

ባህል እና ወጣቶች

 

አማርኛ መልመጃ

Skriv ut

Amhariska_melmeja

DEL_1.pdf 

 DEL_2.pdf

 DEL_3.pdf

 DEL_4.pdf

 

 

 

የሚያስደስቱኝ

Skriv ut

የሚያስደስቱኝ

ብዙ የሚያስደስቱኝ ነገሮች አሉ።

ከነዚህም ውስጥ ስለ ሁለት ነገሮች እናገራለሁ።

ከነዚህም ውስጥ በጣም የሚያስደስተኝ የቅርጫት ኳስ መጫወት ነው።

እኔ የቅርጫት ኳስ መጫወት የጀመርኩት የአራት አመት ልጅ ሆኜ ነው።

ሆኖም እስካሁን እየወደድኩትና ደስ እያለኝ ነው የምጫወተው።

Läs mer...