Till Tema modersmål

Tema modersmål - amhariska

amhariska

አስቸኳይ የምግብ እርዳታ

Skriv ut
በኢትዮጵያ ዉስጥ ደግሞ 13,7 ሚሊዮን የሚሆን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልገዉም ጠቁሟል። የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት የተሰኘዉን ዘርፍ በስሩ የያዘዉ የኢትዮጵያ መንግስት የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር የተባለዉ ቁጥር ተጋኗል ሲል ዘገባዉን ተችቷል።
 

New year

Skriv ut

New_Year